መጽሐፈ መዝሙር 51:10-11

መጽሐፈ መዝሙር 51:10-11 አማ05

አምላክ ሆይ! ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፤ አዲስና የጸና መንፈስን ስጠኝ። ከፊትህ አታርቀኝ፤ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ አትውሰድብኝ።