መዝሙር 51:10-11
መዝሙር 51:10-11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አምላኬ ሆይ፤ ንጹሕ ልብ ፍጠርልኝ፤ ቀና የሆነውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። ከፊትህ አትጣለኝ፤ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድ።
ያጋሩ
መዝሙር 51 ያንብቡመዝሙር 51:10-11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አምላክ ሆይ! ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፤ አዲስና የጸና መንፈስን ስጠኝ። ከፊትህ አታርቀኝ፤ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ አትውሰድብኝ።
ያጋሩ
መዝሙር 51 ያንብቡ