መጽሐፈ መዝሙር 148:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 148:1-2 አማ05

እግዚአብሔርን አመስግኑ! ከላይ ከሰማያት አመስግኑት። እናንተ የእርሱ መላእክት ሁሉ አመስግኑት፤ በሰማይ ያላችሁ ሠራዊቱ ሁሉ አመስግኑት።