መዝሙር 148:1-2
መዝሙር 148:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በአርያም ያመሰግኑታል፤ መላእክቱ ሁሉ ያመሰግኑታል፤ ሠራዊቱ ሁሉ ያመሰግኑታል።
መዝሙር 148:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በላይ በአርያም አመስግኑት። መላእክቱ ሁሉ አመስግኑት፤ ሰራዊቱ ሁሉ አመስግኑት፤