መዝ​ሙረ ዳዊት 148:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 148:1-2 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ከሰ​ማ​ያት አመ​ስ​ግ​ኑት፤ በአ​ር​ያም ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ መላ​እ​ክቱ ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ ሠራ​ዊቱ ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል።