የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 116:3-5

መጽሐፈ መዝሙር 116:3-5 አማ05

የሞት አደጋ ዙሪያዬን ከበበኝ፤ የመቃብር አስፈሪ ሁኔታ አሠቀቀኝ፤ በችግርና በሐዘን ተሸነፍኩ። በዚያን ጊዜ “አምላክ ሆይ! እባክህ አድነኝ!” ብዬ ወደ እግዚአብሔር ጮኽኩ። እግዚአብሔር ቸርና እውነተኛ ነው፤ አምላካችን መሐሪ ነው።