የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 116:3-5

መዝሙር 116:3-5 NASV

የሞት ወጥመድ ያዘኝ፤ የሲኦልም ጣር አገኘኝ፤ ጭንቅና ሐዘን አሸነፈኝ። እኔም የእግዚአብሔርን ስም ጠራሁ፤ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ነፍሴን ታድናት ዘንድ እለምንሃለሁ” አልሁ። እግዚአብሔር ቸርና ጻድቅ ነው፤ አምላካችን መሓሪ ነው።