የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 109:21-22

መጽሐፈ መዝሙር 109:21-22 አማ05

ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! ለክብርህ ተገቢ የሆነውን አድርግልኝ፤ ዘለዓለማዊው ፍቅርህም ድንቅ ስለ ሆነ አድነኝ። እኔ ድኻና ምስኪን ነኝ፤ የደረሰብኝም መከራ ልቤን አቊስሎታል።