የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 109:21-22

መዝሙር 109:21-22 NASV

አንተ ግን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ስለ ስምህ በበጎ ተመልከተኝ፤ ምሕረትህም መልካም ናትና አድነኝ። እኔ ድኻና ችግረኛ ነኝና፤ ልቤም በውስጤ ቈስሏልና።