የሉቃስ ወንጌል 2:49

የሉቃስ ወንጌል 2:49 አማ05

ኢየሱስም “ስለምን ፈለጋችሁኝ? እኔ በአባቴ ቤት መሆን እንደሚገባኝ አታውቁም ኖሮአልን?” አላቸው።