የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:9

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:9 አማ05

እርሱም “እንግዲያውስ ወደዚህ ሕዝብ ሂድና ‘መስማትንስ ትሰማላችሁ፤ ነገር ግን አታስተውሉም፤ ማየትንም ታያላችሁ ነገር ግን ልብ አታደርጉም’ በላቸው” አለኝ።