ትንቢተ ኢሳይያስ 6:9

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:9 አማ54

እርሱም፦ ሂድ፥ ይህን ሕዝብ፦ መስማትን ትሰማላችሁ አታስተውሉምም፥ ማየትንም ታያላችሁ አትመለከቱምም በላቸው።