የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 23:18

ትንቢተ ኢሳይያስ 23:18 አማ05

በንግድ የምታገኘውም ገንዘብ ሁሉ ለእግዚአብሔር የተለየ ይሆናል፤ ለራስዋ ተቀማጭ ሳታደርግ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በሚያስፈልጋቸው ምግብና በጥሩ ልብስ ያውሉታል።