የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 23:18

ትንቢተ ኢሳይያስ 23:18 አማ54

ንግድዋና ዋጋው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል፥ ንግድዋም በልተው ይጠግቡ ዘንድ ማለፊያም ልብስ ይለብሱ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት ለሚኖሩ ይሆናል እንጂ በዕቃ ቤትና በግምጃ ቤት ውስጥ አይከተትም።