ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 12:2

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 12:2 አማ05

ካህኑ ዮዳሄ ይመክረውና ያስተምረው ስለ ነበር፥ ኢዮአስ በዕድሜው ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሥራ ሠራ፤