ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 12:2

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 12:2 አማ54

በኢዩ በሰባተኛው ዓመት ኢዮአስ መንገሥ ጀመረ፤ በኢየሩሳሌምም አርባ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ሳብያ የተባለች የቤርሳቤህ ሴት ነበረች።