ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:12

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:12 አማ05

እግዚአብሔር በሌሊት ተገልጦለት እንዲህ አለው፤ “ጸሎትህን ሰምቼአለሁ፤ ይህን ቤተ መቅደስ ለእኔ መሥዋዕት የሚቀርብበት ስፍራ ይሆን ዘንድ መርጬዋለሁ፤