ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:12

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 7:12 አማ54

እግዚአብሔርም ለሰሎሞን በሌሊት ተገልጦ እንዲህ አለው “ጸሎትህን ሰምቻለሁ፤ ይህንም ስፍራ ለራሴ ለመሥዋዕት ቤት መርጫለሁ።