አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 4:9

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 4:9 አማ05

ከቤተሰቡ መካከል እጅግ የተከበረ ያዕቤጽ ተብሎ የሚጠራ አንድ ሰው ነበር፤ እናቱ እርሱን በወለደች ጊዜ ከባድ የምጥ ጣር ደርሶባት ስለ ነበር “ያዕቤጽ” የሚል ስም አወጣችለት፤