1 ዜና መዋዕል 4:9

1 ዜና መዋዕል 4:9 NASV

ያቤጽ ከወንድሞቹ ይልቅ የተከበረ ሰው ነበረ፤ እናቱም “በጣር የወለድሁት” ስትል ስሙን ያቤጽ አለችው።