አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:9

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:9 አማ05

ሕዝቡ በፈቃዳቸውና በሙሉ ልብ ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰጡ፤ እጅግ ብዙ ሀብት ገቢ በመሆኑም ደስ አላቸው፤ ንጉሥ ዳዊትም ከመጠን በላይ ደስ ተሰኘ።