አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:9

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:9 አማ54

ሕዝቡም ፈቅደው ሰጥተዋልና፥ በፍጹም ልባቸውም ለእግዚአብሔር በፈቃዳቸው አቅርበዋልና ደስ አላቸው፤ ንጉሡም ዳዊት ደግሞ በታላቅ ደስታ ደስ አለው።