1
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:11
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:34
እግዚአብሔርን አመስግኑ። ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘለዓለም ነውና።
3
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:8
የእስራኤል ልጆች በእግዚአብሔር ታቦት ፊት የዘመርዋት መዝሙር ይህች ናት፦ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ ስሙንም ጥሩ፤ ለአሕዛብም ሥራውን አውሩ።
4
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:10
በቅዱስ ስሙ ክበሩ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
5
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:12
የሠራትን ድንቅ አስቡ፥ ተአምራቱንም፥ የአፉንም ፍርድ፤
6
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:9
ለእግዚአብሔር ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ እግዚአብሔርም ያደረገውን ተአምራቱን ሁሉ ተናገሩ።
7
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:25
እግዚአብሔር ታላቅ፥ ምስጋናውም ብዙ ነውና፤ በአማልክትም ሁሉ ላይ የተፈራ ነው።
8
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:29
ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር አምጡ፤ ቍርባንን ይዛችሁ በአደባባዩ ግቡ፤ በቅድስናውም ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።
9
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:27
ክብርና ግርማ በፊቱ፥ ኀይልና ደስታም በመቅደሱ ውስጥ ናቸው።
10
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:23
ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
11
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:24
ክብሩን ለአሕዛብ፥ ተአምራቱንም ለወገኖች ሁሉ ንገሩ።
12
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:22
“የቀባኋቸውን አትንኩ፥ በነቢያቴም ክፉ አታድርጉ” ብሎ፥
13
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:26
የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።
14
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:15
ቃል ኪዳኑን ለዘለዓለም፥ እስከ ሺህ ትውልድ ያዘዘውን ቃሉን አሰበ፥
15
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:31
ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፤ በአሕዛብ መካከል፥ “እግዚአብሔር ነገሠ” በሉ።
16
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:36
ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም፥ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። ሕዝቡ ሁሉ አሜን ይበሉ፤ እግዚአብሔርንም ያመስግኑ።
17
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:28
እናንተ የአሕዛብ ወገኖች ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ኀይልን ለእግዚአብሔር አምጡ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች