መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 16:29

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 16:29 አማ2000

ለስሙ የሚ​ገባ ክብ​ርን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አምጡ፤ ቍር​ባ​ንን ይዛ​ችሁ በአ​ደ​ባ​ባዩ ግቡ፤ በቅ​ድ​ስ​ና​ውም ስፍራ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስገዱ።