መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 16:31

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 16:31 አማ2000

ሰማ​ያት ደስ ይበ​ላ​ቸው፥ ምድ​ርም ሐሤ​ትን ታድ​ርግ፤ በአ​ሕ​ዛብ መካ​ከል፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነገሠ” በሉ።