1
ሉቃስ 12:40
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እናንተም ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ፤ የሰው ልጅ ባላሰባችሁት ሰዓት ይመጣልና።”
Ṣe Àfiwé
Ṣàwárí ሉቃስ 12:40
2
ሉቃስ 12:31
ይልቁንስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ፈልጉ፤ ይህም ሁሉ በተጨማሪ ይሰጣችኋል።
Ṣàwárí ሉቃስ 12:31
3
ሉቃስ 12:15
ደግሞም፣ “የሰው ሕይወቱ በሀብቱ ብዛት የተመሠረተ ስላልሆነ ተጠንቀቁ፤ ከስግብግብነትም ሁሉ ራሳችሁንም ጠብቁ” አላቸው።
Ṣàwárí ሉቃስ 12:15
4
ሉቃስ 12:34
ልባችሁ፣ ንብረታችሁ ባለበት ቦታ ይሆናልና።
Ṣàwárí ሉቃስ 12:34
5
ሉቃስ 12:25
ለመሆኑ፣ ከእናንተ ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንድ ሰዓት መጨመር የሚችል ማነው?
Ṣàwárí ሉቃስ 12:25
6
ሉቃስ 12:22
ከዚያም ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፤ “ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ስለ ሕይወታችሁ ምን እንደምትበሉ ወይም ስለ ሰውነታችሁ ምን እንደምትለብሱ አትጨነቁ፤
Ṣàwárí ሉቃስ 12:22
7
ሉቃስ 12:7
የእናንተ የራሳችሁ ጠጕር ሁሉ እንኳ የተቈጠረ ነው፤ እንግዲህ አትፍሩ፤ ከብዙ ድንቢጦች የበለጠ ዋጋ አላችሁ።
Ṣàwárí ሉቃስ 12:7
8
ሉቃስ 12:32
“እናንተ አነስተኛ መንጋ የሆናችሁ፤ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ መልካም ፈቃድ ነውና አትፍሩ፤
Ṣàwárí ሉቃስ 12:32
9
ሉቃስ 12:24
ቍራዎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም፤ አያጭዱም፤ ማከማቻ ወይም ጐተራ የላቸውም፤ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል። እናንተማ ከወፎች እጅግ ትበልጡ የለምን?
Ṣàwárí ሉቃስ 12:24
10
ሉቃስ 12:29
ስለዚህ ምን እንደምትበሉና ምን እንደምትጠጡ በመሻት ልባችሁ አይጨነቅ፤
Ṣàwárí ሉቃስ 12:29
11
ሉቃስ 12:28
እንግዲህ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ ነገ ወደ እሳት የሚጣለውን የሜዳ ሣር እንዲህ የሚያለብስ ከሆነ፣ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፣ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁም?
Ṣàwárí ሉቃስ 12:28
12
ሉቃስ 12:2
የማይገለጥ የተሸፈነ፣ የማይታወቅ የተሰወረ ምንም የለም።
Ṣàwárí ሉቃስ 12:2
Ilé
Bíbélì
Àwon ètò
Àwon Fídíò