1
የዮሐንስ ወንጌል 1:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ሥልጣንን ሰጣቸው።
Сравнить
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:12
2
የዮሐንስ ወንጌል 1:1
በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:1
3
የዮሐንስ ወንጌል 1:5
ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም አላገኘውም።
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:5
4
የዮሐንስ ወንጌል 1:14
ያም ቃል ሥጋ ሆነ፤ በእኛም አደረ፤ ለአባቱ አንድ እንደ ሆነ ልጅ ክብር ያለ ክብሩን አየን፤ ጸጋንና እውነትን የተመላ ነው።
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:14
5
የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4
ሁሉም በእርሱ ሆነ፤ ከሆነውም ሁሉ ያለ እርሱ ምንም የሆነ የለም። ሕይወት በእርሱ ነበረ፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረ፤
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:3-4
6
የዮሐንስ ወንጌል 1:29
በማግሥቱም ዮሐንስ ወደ እርሱ ሲመጣ ጌታችን ኢየሱስን አይቶ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፥ የዓለሙን ኀጢኣት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:29
7
የዮሐንስ ወንጌል 1:10-11
በዓለም ነበረ፤ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፤ ዓለሙ ግን አላወቀውም። ወደ ወገኖቹ መጣ፤ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም።
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:10-11
8
የዮሐንስ ወንጌል 1:9
ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃንስ ወደ ዓለም የመጣው ነው።
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:9
9
የዮሐንስ ወንጌል 1:17
ኦሪት በሙሴ ተሰጥታን ነበርና፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነልን።
Изучить የዮሐንስ ወንጌል 1:17
Главная
Библия
Планы
Видео