1
የሉቃስ ወንጌል 13:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“ወደ ጠባቡ በር ትገቡ ዘንድ በርቱ፤ እላችኋለሁ፥ ሊገቡ የሚሹ ብዙዎች ናቸው፤ ግን አይችሉም።
Compare
የሉቃስ ወንጌል 13:24ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
ዐሥራ ስምንት ዓመት ሙሉ ጋኔን ያጐበጣት አንዲት ሴት ነበረች፤ ጐባጣም ነበረች፤ ከቶ ቀጥ ብላ መቆም አትችልም ነበር። ጌታችን ኢየሱስም አይቶ ራራላት፥ ጠርቶም፥ “ሴትዮ፥ ከደዌሽ ተፈትተሻል” አላት።
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሉቃስ ወንጌል 13:13
እጁንም በላይዋ ጫነ፤ ያንጊዜም ፈጥና ቀጥ አለች፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነችው።
የሉቃስ ወንጌል 13:13ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሉቃስ ወንጌል 13:30
ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ፤ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ።”
የሉቃስ ወንጌል 13:30ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የሉቃስ ወንጌል 13:25
ባለቤቱ ተነሥቶ ደጁን ይዘጋልና፤ ያንጊዜ ከደጅ ቆመው፦ ‘አቤቱ፥ አቤቱ፥ ክፈትልን’ እያሉ በር ሊመቱ ይጀምራሉ፤ መልሶም፦ ከወዴት እንደ ሆናችሁ አላውቃችሁም ይላቸዋል።
የሉቃስ ወንጌል 13:25ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የሉቃስ ወንጌል 13:5
አይደለም፤ እላችኋለሁ፤ እናንተም ንስሓ ካልገባችሁ ሁላችሁ እንደ እነርሱ ትጠፋላችሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 13:5ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የሉቃስ ወንጌል 13:27
እርሱም እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ ከወዴት እንደ ሆናችሁ አላውቃችሁም፤ ዐመፅን የምታደርጉ ሁላችሁ፥ ከእኔ ራቁ፤
የሉቃስ ወንጌል 13:27ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
በዚያ ቀንም ጌታችን ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፥ “መንግሥተ ሰማያት ምን ትመስላለች? በምንስ እመስላታለሁ? ሰው ወስዶ በእርሻ ውስጥ የዘራት የሰናፍጭ ቅንጣትን ትመስላለች፤ አደገች፤ ታላቅ ዛፍም ሆነች፤ የሰማይ ወፎችም በቅርንጫፎችዋ ውስጥ ተጠለሉ።”
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ