YouVersion Logo
Search Icon

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 13:18-19

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 13:18-19 አማ2000

በዚያ ቀንም ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “መን​ግ​ሥተ ሰማ​ያት ምን ትመ​ስ​ላ​ለች? በም​ንስ እመ​ስ​ላ​ታ​ለሁ? ሰው ወስዶ በእ​ርሻ ውስጥ የዘ​ራት የሰ​ና​ፍጭ ቅን​ጣ​ትን ትመ​ስ​ላ​ለች፤ አደ​ገች፤ ታላቅ ዛፍም ሆነች፤ የሰ​ማይ ወፎ​ችም በቅ​ር​ን​ጫ​ፎ​ችዋ ውስጥ ተጠ​ለሉ።”