1
ዘፍጥረት 5:24
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ሔኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋራ አደረገ፤ እግዚአብሔር ስለ ወሰደውም አልተገኘም።
ႏွိုင္းယွဥ္
ዘፍጥረት 5:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ዘፍጥረት 5:22
ሔኖክ ማቱሳላን ከወለደ በኋላ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋራ በማድረግ 300 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።
ዘፍጥረት 5:22ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ዘፍጥረት 5:1
የተጻፈው የአዳም የትውልድ ሐረግ እንደሚከተለው ነው። እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥረው በራሱ አምሳል አበጀው፤
ዘፍጥረት 5:1ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ዘፍጥረት 5:2
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። ባረካቸው፤ በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው” ብሎ ጠራቸው፦
ዘፍጥረት 5:2ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
က်မ္းစာ
အစီအစဥ္
ဗီဒီယို