1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “እኔ የአባትህ አምላክ፥ እግዚአብሔር ነኝ፤ ወደ ግብጽ ለመሄድ አትፍራ፤ እኔ ዘርህን በግብጽ አገር ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ፤
Mampitaha
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብጽ አብሬህ እሄዳለሁ፤ ወደዚህ ምድርም ትውልድህን መልሼ አመጣለሁ፤ በምትሞትበትም ጊዜ ዮሴፍ በአጠገብህ ይገኛል።”
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍ አባቱን ለመገናኘት በሠረገላው ተቀምጦ ወደዚያ ሄደ፤ በተገናኙም ጊዜ ዮሴፍ በአባቱ አንገት ላይ ተጠምጥሞ ለብዙ ጊዜ አለቀሰ።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
ያዕቆብ ዮሴፍን “እንግዲህ በሕይወት መኖርህን በዐይኔ አይቼ አረጋገጥኩ፤ ብሞት እንኳ ግድ የለኝም” አለው።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
Fidirana
Baiboly
Planina
Horonan-tsary