1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ከቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? እንደ ነገርኩህ የዛሬ ዓመት በዚህ ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ፤ በዚያን ጊዜ ሣራ ወንድ ልጅ ትወልዳለች” አለው።
Mampitaha
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ስለዚህ ሣራ “እኔ አሁን እንዲህ ካረጀሁ በኋላ ጌታዬ አብርሃምም ካረጀ በኋላ እንዲህ ያለ ደስታ ሊኖረኝ ይችላልን?” ብላ በማሰብ ሳቀች።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
የአብርሃም ዘር ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ በእርሱም አማካይነት በምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
ወደ እርሱ ቀረብ ብሎ እንዲህ አለ፤ “በእርግጥ በደል የሌለባቸውን ደጋግ ሰዎች ከኃጢአተኞች ጋር ታጠፋለህን? በከተማይቱ ውስጥ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ቢገኙ ከተማይቱን በሙሉ ትደመስሳለህን? ስለ ኀምሳው ደጋግ ሰዎች ስትል ከተማይቱ እንዳትጠፋ አታደርግምን?
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም “በሰዶም ከተማ ውስጥ በደል ያልሠሩ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ባገኝ ለእነርሱ ስል ከተማይቱን ፈጽሞ አላጠፋም” አለ።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
Fidirana
Baiboly
Planina
Horonan-tsary