1
ዘፍጥረት 18:14
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? ጊዜው ሲደርስ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅ ይኖራታል።”
비교
ዘፍጥረት 18:14 살펴보기
2
ዘፍጥረት 18:12
ሣራ በልቧ፣ “ካረጀሁና ጌታዬም ከደከመ በኋላ በዚህ ነገር መደሰት ይሆንልኛል?” ብላ ሣቀች።
ዘፍጥረት 18:12 살펴보기
3
ዘፍጥረት 18:18
አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ አሕዛብ ሁሉ በርሱ ይባረካሉ።
ዘፍጥረት 18:18 살펴보기
4
ዘፍጥረት 18:23-24
አብርሃምም ወደ እርሱ ቀረብ ብሎ እንዲህ አለ፤ “በርግጥ ጻድቁን ከኀጢአተኛው ጋራ ዐብረህ ታጠፋለህን? ዐምሳ ጻድቃን በከተማዪቱ ቢገኙ፣ በውኑ ነዋሪዎቹን ሁሉ ታጠፋለህን? በውስጧ ለሚገኙ ዐምሳ ጻድቃን ስትል ከተማዪቱን ይቅር አትልምን?
ዘፍጥረት 18:23-24 살펴보기
5
ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም፣ “በሰዶም ከተማ ዐምሳ ጻድቃን ባገኝ ለእነርሱ ስል አገሪቱን በሞላ እምራለሁ” አለ።
ዘፍጥረት 18:26 살펴보기