1
የዮሐንስ ወንጌል 10:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሌባ ግን ሊሰርቅና ሊያርድ፥ ሊያጠፋም ካልሆነ በቀር አይመጣም፤ እኔ ግን የዘለዓለም ሕይወትን እንዲያገኙ፥ እጅግም እንዲበዛላቸው መጣሁ።
Bandingkan
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:10
2
የዮሐንስ ወንጌል 10:11
“ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ፤ ቸር ጠባቂ ስለ በጎቹ ነፍሱን ይሰጣል።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:11
3
የዮሐንስ ወንጌል 10:27
የእኔ የሆኑ በጎች ግን ቃሌን ይሰሙኛል፤ እኔም አውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:27
4
የዮሐንስ ወንጌል 10:28
እኔም የዘለዓለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፤ ለዘለዓለሙም አይጠፉም፤ ከእጄም የሚነጥቃቸው የለም።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:28
5
የዮሐንስ ወንጌል 10:9
እውነተኛዉ የበጎች በር እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩልም የሚገባ ይድናል፤ ይገባልም ይወጣልም፤ መሰማርያም ያገኛል።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:9
6
የዮሐንስ ወንጌል 10:14
ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ፤ የእኔ የሆኑትን መንጋዎችን አውቃለሁ፤ የእኔ የሆኑትም ያውቁኛል።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:14
7
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
እነርሱን የሰጠኝ አባቴ እርሱ ከሁሉ ይበልጣልና፤ ከአባቴም እጅ መንጠቅ የሚችል የለም። እኔና አብ አንድ ነን።”
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
8
የዮሐንስ ወንጌል 10:15
አብ እኔን እንደሚያውቀኝ እኔም አብን አውቀዋለሁ፤ ለበጎችም ቤዛ አድርጌ ሰውነቴን አሳልፌ እሰጣለሁ።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:15
9
የዮሐንስ ወንጌል 10:18
ከእኔ ማንም አይወስዳትም፤ ነገር ግን እኔ በፈቃዴ እሰጣታለሁ፤ እኔ ላኖራት ሥልጣን አለኝ፤ መልሼ እወስዳት ዘንድ ሥልጣን አለኝና፤ ይህንም ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።”
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:18
10
የዮሐንስ ወንጌል 10:7
ዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፥ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የበጎች በር እኔ ነኝ።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:7
11
የዮሐንስ ወንጌል 10:12
ጠባቂ ያይደለ፥ በጎቹም ገንዘቡ ያይደሉ ምንደኛ ግን፥ ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም መጥቶ በጎችን ይነጥቃቸዋል፥ ይበትናቸዋልም።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:12
12
የዮሐንስ ወንጌል 10:1
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ወደ በጎች ስፍራ በበሩ የማይገባ፥ በሌላም በኩል የሚገባ ሌባ፥ ወንበዴም ነው።
Telusuri የዮሐንስ ወንጌል 10:1
Beranda
Alkitab
Rencana
Video