1
የሉቃስ ወንጌል 22:42
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እንዲህም አለ፥ “አባት ሆይ፥ ብትፈቅድስ ይህን ጽዋ ከእኔ አሳልፈው፤ ነገር ግን የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን።”
Usporedi
Istraži የሉቃስ ወንጌል 22:42
2
የሉቃስ ወንጌል 22:32
እኔ ግን ሃይማኖታችሁ እንዳይደክም ስለ እናንተ ጸለይሁ፤ አንተም ተመልሰህ ወንድሞችህን አጽናቸው።”
Istraži የሉቃስ ወንጌል 22:32
3
የሉቃስ ወንጌል 22:19
ኅብስቱንም አነሣ፤ አመስገነ፤ ፈትቶም ሰጣቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “ስለ እናንተ ቤዛ ሆኖ የሚሰጥ ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህንም ለመታሰቢያዬ አድርጉት፤”
Istraži የሉቃስ ወንጌል 22:19
4
የሉቃስ ወንጌል 22:20
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋዉን አንሥቶ እንዲህ አላቸው፥ “ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈስሰው ደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።
Istraži የሉቃስ ወንጌል 22:20
5
የሉቃስ ወንጌል 22:44
ፈራ፤ መላልሶም ጸለየ፤ ላቡም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ሆነ።
Istraži የሉቃስ ወንጌል 22:44
6
የሉቃስ ወንጌል 22:26
ለእናንተ ግን እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ከእናንተ ታላቁ እንደ ታናሽ ይሁናችሁ፤ አለቃውም እንደ አገልጋይ ይሁን።
Istraži የሉቃስ ወንጌል 22:26
7
የሉቃስ ወንጌል 22:34
እርሱ ግን፥ “ጴጥሮስ ሆይ፥ እልሃለሁ፥ ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ እንደማታውቀኝ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” አለው።
Istraži የሉቃስ ወንጌል 22:34
Početna
Biblija
Planovi
Filmići