YouVersion Logo
Search Icon

የማቴዎስ ወንጌል 21:21

የማቴዎስ ወንጌል 21:21 አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “በእውነት እላችኋለሁ፤ እምነት ቢኖራችሁና ባትጠራጠሩ በበለሲቱ ዛፍ ላይ እንደ ተደረገው ማድረግ ብቻ ሳይሆን ይህንን ተራራ እንኳ ‘ከዚህ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር!’ ብትሉት ይሆንላችኋል።

Video for የማቴዎስ ወንጌል 21:21