1
መዝሙረ ዳዊት 56:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ከሰማይ ልኮ አዳነኝ፥ ለረገጡኝም ውርደትን ሰጣቸው፤ እግዚአብሔር ቸርነቱንና ጽድቁን ላከ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 56:3
2
መዝሙረ ዳዊት 56:4
ነፍሴን ከአንበሶች መካከል አዳናት። ደንግጬም ተኛሁ፤ የሰው ልጆች ጥርሳቸው ጦርና ፍላጻ ነው፥ አንደበታቸውም የተሳለ ሾተል ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 56:4
3
መዝሙረ ዳዊት 56:11
እግዚአብሔር በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ አለ፥ ክብሩም በምድር ሁሉ ላይ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 56:11
Home
Bible
Plans
Videos