1
መዝሙረ ዳዊት 57:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በእውነት ጽድቅን ብትናገሩስ፥ የሰው ልጆች ሆይ፥ በቅን ትፈርዳላችሁ፤
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 57:1
2
መዝሙረ ዳዊት 57:10
ጻድቅ በቀልን ባየ ጊዜ ደስ ይለዋል፤ በኀጢአተኛው ደምም እጁን ይታጠባል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 57:10
3
መዝሙረ ዳዊት 57:2
በልባችሁ በምድር ላይ ኀጢአትን ትሠራላችሁና፥ እጆቻችሁም ሽንገላን ይታታሉና።
Explore መዝሙረ ዳዊት 57:2
4
መዝሙረ ዳዊት 57:11
ሰውም፥ “በእውነት ለጻድቅ ፍሬ አለው፤ በእውነት በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ” ይላል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 57:11
Home
Bible
Plans
Videos