1
መዝሙረ ዳዊት 50:14-15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የመድኀኒቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ ከደም አድነኝ፥ አንደበቴም በአንተ ጽድቅ ደስ ይለዋል። አቤቱ፥ ከንፈሮችን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ያወራል።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 50:14-15
2
መዝሙረ ዳዊት 50:10-11
አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 50:10-11
Home
Bible
Plans
Videos