1
መዝሙረ ዳዊት 49:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ተቀምጠህ ወንድምህን ታማዋለህ፥ ለእናትህም ልጅ ዕንቅፋትን አኖርህ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 49:20
2
መዝሙረ ዳዊት 49:15
በመከራህ ቀን ትጠራኛለህ አድንህማለሁ፥ አንተም ታከብረኛለህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 49:15
3
መዝሙረ ዳዊት 49:16-17
ኀጢአተኛውን ግን እግዚአብሔር አለው፦ “ለምን አንተ ሕጌን ትናገራለህ? ኪዳኔንም በአፍህ ለምን ትወስዳለህ? አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሌንም ወደ ኋላህ መለስኽ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 49:16-17
Home
Bible
Plans
Videos