1
መዝሙረ ዳዊት 48:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እንደ በጎች ሞት በሲኦል ይጠብቃቸዋል፥ ቅኖችም በማለዳ ይገዙአቸዋል፥ ረድኤታቸውም ከክብራቸው ተለይታ በሲኦል ትጠፋለች።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 48:14
2
መዝሙረ ዳዊት 48:1
አሕዛብ ሁላችሁ፥ ይህን ስሙ፤ በዓለም የምትኖሩም ሁላችሁ፥ አድምጡ፤
Explore መዝሙረ ዳዊት 48:1
3
መዝሙረ ዳዊት 48:10
ጠቢባንን ሲሞቱ ባየሃቸው ጊዜ፥ እንደዚሁ ልብ የሌላቸው ሰነፎች ይጠፋሉ፥ ገንዘባቸውንም ለሌሎች ይተዋሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 48:10
Home
Bible
Plans
Videos