1
መዝሙረ ዳዊት 47:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔር ታላቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በመቅደሱ ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 47:1
2
መዝሙረ ዳዊት 47:2
ለምድር ሁሉ ደስታን የሚያዝዝ፥ የጽዮን ተራራዎች በመስዕ በኩል ናቸው። የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናት።
Explore መዝሙረ ዳዊት 47:2
3
መዝሙረ ዳዊት 47:7
በኀይለኛ ነፋስ የተርሴስን መርከቦች ትቀጠቅጣቸዋለህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 47:7
Home
Bible
Plans
Videos