መዝሙረ ዳዊት 50:14-15
መዝሙረ ዳዊት 50:14-15 አማ2000
የመድኀኒቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ ከደም አድነኝ፥ አንደበቴም በአንተ ጽድቅ ደስ ይለዋል። አቤቱ፥ ከንፈሮችን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ያወራል።