1
መዝሙረ ዳዊት 141:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሰውነቴ በላዬ ላይ ባለቀች ጊዜ አቤቱ፥ መንገዴን አንተ ታውቃለህ፤ በምሄድባት በዚያች መንገድ ወጥመድን ሰወሩብኝ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 141:3
2
መዝሙረ ዳዊት 141:4
ወደ ቀኝም ተመልሼ አየሁ፥ የሚያውቀኝም አጣሁ፤ መሸሸጊያም የለኝም፥ ስለ ሰውነቴም የሚመራመር የለም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 141:4
3
መዝሙረ ዳዊት 141:1-2
በቃሌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፤ በቃሌ ወደ እግዚአብሔር ለመንሁ። ልመናዬን በፊቱ አፈስሳለሁ፤ መከራዬንም በፊቱ እናገራለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 141:1-2
Home
Bible
Plans
Videos