1
መዝሙረ ዳዊት 142:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የቀድሞውን ዘመን ዐሰብሁ፥ ሥራህንም ሁሉ አነበብሁ፤ የእጅህንም ሥራ አነብባለሁ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 142:5
2
መዝሙረ ዳዊት 142:7
አቤቱ፥ ፈጥነህ ስማኝ፥ ሰውነቴ አልቃለች፤ ፊትህንም ከእኔ አትመልስ፥ ወደ ጕድጓድም እንደሚወርዱ አልሁን።
Explore መዝሙረ ዳዊት 142:7
3
መዝሙረ ዳዊት 142:3
ጠላት ነፍሴን ከብቦአታልና ሕይወቴንም በምድር ውስጥ አዋርዶአታል፥ ቀድሞ እንደ ሞተ ሰው በጨለማ አኖሩኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 142:3
4
መዝሙረ ዳዊት 142:1
አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፥ በእውነትህ ልመናዬን አድምጥ፥ በጽድቅህም መልስልኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 142:1
5
መዝሙረ ዳዊት 142:6
እጆቼን ወደ አንተ ዘረጋሁ፤ ነፍሴም እንደ ምድረ በዳ አንተን ተጠማች።
Explore መዝሙረ ዳዊት 142:6
Home
Bible
Plans
Videos