1
ወደ ዕብራውያን 4:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፤ የሚሠራም ሁለት ልሳን ካለው ሰይፍም ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፤ ነፍስንና መንፈስንም፥ ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፤ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን 4:12
2
ወደ ዕብራውያን 4:16
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል፥ በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፥ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
Explore ወደ ዕብራውያን 4:16
3
ወደ ዕብራውያን 4:15
ሊቀ ካህናታችን ለድካማችን መከራ መቀበልን የማይችል አይደለምና፤ ነገር ግን ከብቻዋ ከኀጢአት በቀር እኛን በመሰለበት ሁሉ የተፈተነ ነው።
Explore ወደ ዕብራውያን 4:15
4
ወደ ዕብራውያን 4:13
እኛን በሚቈጣጠር በእርሱ በዐይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቈተና የተገለጠ ነው እንጂ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።
Explore ወደ ዕብራውያን 4:13
5
ወደ ዕብራውያን 4:14
እንግዲህ ወደ ሰማያት የወጣ ታላቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን፤ በእርሱ በማመን ጸንተን እንኑር።
Explore ወደ ዕብራውያን 4:14
6
ወደ ዕብራውያን 4:11
እንግዲህ እንደ እነዚያ እንደ ካዱት እንዳንወድቅ፥ ወደ ዕረፍቱ እንገባ ዘንድ እንፋጠን።
Explore ወደ ዕብራውያን 4:11
Home
Bible
Plans
Videos