1
ወደ ዕብራውያን 3:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዛሬ የሚባለው ቀን ሳለ ከእናንተ ማንም ቢሆን ወደ ኀጢአት በሚያደርስ ስሕተት እንዳይጸና ሁልጊዜ ሰውነታችሁን መርምሩ።
Compare
Explore ወደ ዕብራውያን 3:13
2
ወደ ዕብራውያን 3:12
ወንድሞቻችን ሆይ፥ እንግዲህ ዕወቁ፤ ከእናንተ ባንዱ ላይ ስንኳ ሃይማኖት የጐደለውና ተጠራጣሪ፥ ከሕያው እግዚአብሔር የሚለያችሁ ክፉ ልብ አይኑር።
Explore ወደ ዕብራውያን 3:12
3
ወደ ዕብራውያን 3:14
በዚች ጽድቅ እስከ መጨረሻ የቀደመውን ሥርዐታችንን አጽንተን ከጠበቅን ከክርስቶስ ጋር አንድ ሁነናልና።
Explore ወደ ዕብራውያን 3:14
4
ወደ ዕብራውያን 3:8
በምድረ በዳ በተፈታተኑበት ቀን እንደ አሳዘኑት ጊዜ።
Explore ወደ ዕብራውያን 3:8
5
ወደ ዕብራውያን 3:1
አሁንም ከሰማያዊ ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞቻችን ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ።
Explore ወደ ዕብራውያን 3:1
Home
Bible
Plans
Videos