1
መጽሐፈ መዝሙር 74:16
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ቀኑንና ሌሊቱን የፈጠርክ፥ ፀሐይንና ጨረቃን በየቦታቸው ያጸናህ አንተ ነህ፤
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 74:16
2
መጽሐፈ መዝሙር 74:12
አምላክ ሆይ! ከጥንት ጀምሮ ንጉሣችን አንተ ነህ፤ በምድርም ላይ ደኅንነትን አመጣህ፤
Explore መጽሐፈ መዝሙር 74:12
3
መጽሐፈ መዝሙር 74:17
አንተ ለምድር ዳርቻን ወሰንህ፤ ክረምትና በጋ እንዲፈራረቁ አደረግህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 74:17
Home
Bible
Plans
Videos