1
መጽሐፈ መዝሙር 73:26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አእምሮዬና ጒልበቴ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን እስከ ዘለዓለም ብርታቴና አለኝታዬ ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 73:26
2
መጽሐፈ መዝሙር 73:28
ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረቤ መልካም ነው፤ የአንተን ሥራ ሁሉ ለማብሠር እንድችል አንተን ጌታ አምላኬን መጠጊያዬ አድርጌአለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 73:28
3
መጽሐፈ መዝሙር 73:23-24
ነገር ግን ዘወትር ከአንተ ጋር እኖራለሁ፤ አንተም ቀኝ እጄን ትይዛለህ። በምክርህ ትመራኛለህ፤ በመጨረሻም በክብር ትቀበለኛለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 73:23-24
Home
Bible
Plans
Videos