1
መጽሐፈ መዝሙር 72:18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እርሱ ብቻ ተአምራትን የሚያደርገው፥ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 72:18
2
መጽሐፈ መዝሙር 72:19
ክቡር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን! ክብሩ በምድር ሁሉ ይሙላ! አሜን! አሜን!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 72:19
3
መጽሐፈ መዝሙር 72:12
ወደ እርሱ የሚጮኹትን ድኾች፥ ችግረኞችንና የተጨቈኑትን ሰዎች ነጻ ያወጣል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 72:12
Home
Bible
Plans
Videos